እንደ የእርስዎ ስም እና ፎቶ ያሉ በGoogle አገልግሎቶች ላይ የሚጠቀሙባቸውን መረጃ ለአርትዕ ማድረግ ወደ መለያዎ ይግቡ። እንዲሁም በGoogle አገልግሎቶች ላይ ከሌሎች ጋር መስተጋብር ሲፈጥሩ ምን የግል መረጃ እንደሚታይ መምረጥ ይችላሉ።