ሁሉም Google፣ ለእርስዎ የሚሰራ

ወደ የGoogle መለያዎ ይግቡ፣ እና ከሚጠቀሙባቸው ሁሉም የGoogle አገልግሎቶች ምርጡን ያግኙ። የእርስዎ መለያ የGoogle ተሞክሮዎን ግላዊነት በማላበስ እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው የበጣም አስፈላጊው መረጃዎ መዳረሻ በማቅረብ ተጨማሪ እንዲያደርጉ ያስችልዎታል።

እርስዎን ያግዛል

በመለያ ሲገቡ ሁልጊዜ መርሐግብርዎን እየተከታተሉ መሆንዎን ለማረጋገጥ ሁሉም የሚጠቀሙባቸው የGoogle አገልግሎቶች እንደ የእርስዎን Gmail ከGoogle ቀን መቁጠሪያዎ እና Google ካርታዎችዎ ጋር ማስመር ባሉ ዕለታዊ ተግባራት ላይ ለማገዝ አብረው ያለእንከን ይሰራሉ።

ለእርስዎ የተገነባ

የትኛውም መሣሪያ ወይም የGoogle አገልግሎት ቢጠቀሙም የእርስዎ መለያ በማንኛውም ጊዜ ሊያበጁት እና ሊያቀናብሩት የሚችሉት ወጥ የሆነ ተሞክሮ ይሰጠዎታል።

እርስዎን ይጠብቃል

የእርስዎ Google መለያ አደጋዎች እርስዎ ጋር ከመድረሳቸው በፊት በራስ-ሰር አግኝቶ በሚያግዳቸው የኢንዱስትሪ መሪ ደህንነት የተጠበቀ ነው።

ለማገዝ ዝግጁ

ለማገዝ ዝግጁ

እርስዎ በመለያ ሲገቡ ከChrome እስከ YouTube ያሉ የGoogle አገልግሎቶች በተሻለ ሁኔታ ይሰራሉ እና ተጨማሪ ስራ እንዲሰሩ ያግዙዎታል። የእርስዎ መለያ እንደ ራስ-ሙላ፣ ግላዊነት የተላበሱ ምክሮች እና ብዙ ተጨማሪ ያሉ አጋዥ የሆኑ የባህሪያት መዳረሻ ይሰጠዎታል — በማንኛውም መሣሪያ ላይ በማንኛውም ጊዜ።

ለእርስዎ ብቻ

ለእርስዎ ብቻ

የእርስዎ Google መለያ የሚጠቀሙበት እያንዳንዱ አገልግሎት ለእርስዎ ግላዊነት የተላበሰ ያደርገዋል። ከማንኛውም መሣሪያ ሆነው የእርስዎን ምርጫዎች፣ ግላዊነት እና የግላዊነት ማላበሻ መቆጣጠሪያዎች ለመድረስ በቀላሉ ወደ መለያዎ ይግቡ።

የእርስዎን መረጃ በግል፣ በጥንቃቄ እና ደህንነት በተጠበቀ ሁኔታ ማቆየት

የእርስዎን መረጃ በግል፣ በጥንቃቄ እና ደህንነት በተጠበቀ ሁኔታ ማቆየት

በGoogle መለያዎ ውስጥ ያለው ሁሉንም መረጃ መጠበቅ ከዚህ በላይ አስፈላጊ ሆኖ አያውቅም። ለዚያም ነው በእያንዳንዱ መለያ ውስጥ እንደ የደህንነት ፍተሻ እና Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ያሉ ኃይለኛ ጥበቃዎችን እና መሣሪያዎችን የገነባነው።

የእርስዎ Google እዚህ ይጀምራል